የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ሴቶች ማህበር ከ ኢንተርኒውስ ጋር በመተባበር ለ ጋዜጠኞች ስልጠና ሰጠ፡፡ስልጠናው ለአራት ተከታታይ ቀናት ከ ታህሳስ 16 እስከ ታህሳስ 19፣ 2016 ዓ.ም የተሰጠ ሲሆን በዋናነት ስርዓተ-ጾታን አገናዛቢና
ህዳር 25፣ 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ፣ ማህበራችን ከ ፎጆ ሚዲያ ጋር በመተበባበር የስርዓተ ፆታ ፖሊሲ በመገናኛ ብዙሃን በሚል ርዕስ ሃገር አቀፍ የምክክር መድረክ አካዷል ፡፡ይህ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎችን እና
ህዳር 22 ቀን 2016 ዓ.ም ማህበራችን ከ ፎጆ አይ ኤም ኤስ ጋር በመተባበር በተለያዩ ክልሎች ሲሰጥ የቆየውን ስልጠና በአዲስ አበባ አጠናቀቀ፡፡የስልጠናው መነሻ ማኅበራችን በመገነኛ ብዙሃን ተቋማት የስርዓተ ፆታ ፖሊሲ ህልውና እና
አዲስ አበባ ጥቅምት 13፣ 2016 ዓ.ም ማህበራችን ከ ፎጆ አይ ኤም ኤስ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ባስጠናው ጥናት አብዛኛዎቹ የሚዲያ ተቋማት የ ስርዓተ ፆታ ፖሊሲ እንደሌላቸው አረጋገጠ፡፡በዚህም ማህበራችን ያከናወነውን የመነሻ ግምገማ
አዲስ አበባ ጥቅምት 3፣ 2016 የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ሴቶች ማህበር (ኢትመባሴማ) ከ ፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የስራቴጂክ እቅድ አዘገጃጀት ላይ የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡የምክክር መድረኩ የተካሄደው ኢትመባሴማ ለሚያዘጋጀው
አዲስ አበባ ጥቅምት 2፣ 2016 የፕላን ኢንተርናሽናል አማካሪ ተወካይ ለቦርድ እና ለ ስታፍ ሰራተኞች የስትራቴጂክ እቅድ አዘገጃጀት ላይ የአንድ ቀን የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጡ፡፡ስልጠናው ያስፈለገው ኢትመባሴማ ለሚያዘጋጀው የ አምስት አመት
ማኅበራችን ከኢንተር ኒውስ ጋር በመተባበር ፆታን መሰረት አድርገው የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመከላከል የወጡ መመሪያዎችና ዓለም አቀፍ ህጎችና ፆታዊ ጥቃትን አስመልክቶ የሚዲያ ዘገባዎች ምን ይመስላሉ? በሚሉ ጉዳዮች ላይ ለጋዜጠኞች ስልጠና አካሂዷል
ማኅበራችን ከኢንተር ኒውስ ጋር በመተባበር ፆታን መሰረት አድርገው የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመከላከል የወጡ መመሪያዎችና ዓለም አቀፍ ህጎችና ፆታዊ ጥቃትን አስመልክቶ የሚዲያ ዘገባዎች ምን ይመስላሉ? በሚሉ ጉዳዮች ላይ ለጋዜጠኞች ስልጠና አካሂዷል